AI 노래 제작기 가사 생성기 가격 내 노래

ለማን ይተወኛል

Generated By Make Song AI
Song Cover
v1

@ Abiy Tesfaye

2026-07-09 13:53:29

가사

ይሰቀል እያሉ................ ፃድቁን ሊሰቅሉ
ክፉዎች ሲጣደፉ........... ለፍርድ ሲቸኩሉ
.................................... ለፍርድ ሲቸኩሉ
በጅራፍ ሲገረፍ................ ደሙ እየፈሰሰ
ብቻውን አምጦ.............. እኔን ካስታወሰ
..................................... እኔን ካስታወሰ
.
.
ያን ጊዜ ሳይረሳኝ
ዛሬ ምን ተፈጥሮ........ እንዴት ይረሳኛል
ልቡ ጨክኖትለት.......... ለማን ይተወኛል
የሚወደኝ ልጁን............ ይቅርና ሊተወኝ
በአደራም ቢሆን..... ለማንም አይሰጠኝ
.............................. ለማንም አይሰጠኝ
.
በኔ ጉዳይ ማንንም አያምንም..........
.............. ልጁን ለማንም አይሰጥም
.
..............................
.
ፍትህ በሌለበት............... ፍርድ ተዛብቶ
በፍፁም ጭካኔ.............. መሬት ተጎትቶ
...................................... መሬት ተጎትቶ
ኤሎሄ አስብሎ............. መከራን ታግሶ
ሞቶልኝ ካዳነኝ................ ስለኔ አልቅሶ
....................................... ስለኔ አልቅሶ
.
.ያን ጊዜ ሳይረሳኝ
ዛሬ ምን ተፈጥሮ........ እንዴት ይረሳኛል
ልቡ ጨክኖትለት.......... ለማን ይተወኛል
የሚወደኝ ልጁን............ ይቅርና ሊተወኝ
በአደራም ቢሆን..... ለማንም አይሰጠኝ
.............................. ለማንም አይሰጠኝ
.
በኔ ጉዳይ ማንንም አያምንም..........
.............. ልጁን ለማንም አይሰጥም
.
.............................
.
ሞቱን አራከሱ............ ኃይሉን እየካዱ
እጣ እየጣሉ............ ልብሶቹን ሲቀዱ
................................. ልብሶቹን ሲቀድ
በበረታ ስቃይ................ ተሰቅሎ እያለ
ስራቸውን እያየ.......... ይቅር በለው ካለ
................................ ይቅር በለው ካለ
.
.
ያን ጊዜ ሳይረሳኝ
ዛሬ ምን ተፈጥሮ........ እንዴት ይረሳኛል
ልቡ ጨክኖትለት.......... ለማን ይተወኛል
የሚወደኝ ልጁን............ ይቅርና ሊተወኝ
በአደራም ቢሆን..... ለማንም አይሰጠኝ
.............................. ለማንም አይሰጠኝ
.
በኔ ጉዳይ ማንንም አያምንም..........
.............. ልጁን ለማንም አይሰጥም
በኔ ጉዳይ ማንንም አያምንም..........
.............. ልጁን ለማንም አይሰጥም
በኔ ጉዳይ ማንንም አያምንም..........
.............. ልጁን ለማንም አይሰጥም

음악 스타일

Very very Slow Ethiopian Waltz style, emotional mood, electric guitar and saxophone harmonic jointly, medium transpose, male voice, Rock, Very Slow (<66 BPM)