AI Song Maker Lyrics Generator Pricing My Songs

መኃል ምን ያለህ

Generated By Make Song AI
Song Cover
v1

@ Amanuel Elyas

2026-02-05 03:10:32

Lyrics

[Verse 1]
ሰማያትን የዘረጋህ
ምድርን በቃልህ ያጸናህ
ማን አለ እንደ አንተ
በእጅህ ያዙ ዘመናት

[Chorus]
ከአማልክት መኃል ምን ያለህ
አንተ ግን ህያው አንተ ነህ (ዘላለም)
እኩያ አቻ የሌለህ
ብቻህን ነህ ለዘላለም

[Verse 2]
ምስተካከልህ ከአንተ ጋር
ምለካካ ከንቱ ይሻላል
የእድሜህን ቁጥር አያውቁ
ሁሉን አስርጅቴ አንተ ግን አድስ ነህ

[Chorus]
ከአማልክት መኃል ምን ያለህ
አንተ ግን ህያው አንተ ነህ (ለዘላለም)
እኩያ አቻ የሌለህ
ብቻህን ነህ ለዘላለም

[Bridge]
ዘላለም ብቻህን ነህ
ዘላለም አይገልጽህም
ከአሁን እስከ ዘለዓለም
የልቤ አንድ ጌታ ነህ

[Chorus]
ከአማልክት መኃል ምን ያለህ
አንተ ግን ህያው አንተ ነህ (እግዚአብሔር)
እኩያ አቻ የሌለህ
ብቻህን ነህ ለዘላለም